ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ
ብሩክ አብዱ
Sun, 07/15/2018 - 15:46
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ ብሩክ አብዱ Sun, 07/15/2018 - 15:46
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ የዛሬ 20 ዓመት ካካሄዱት ከ70 ሺሕ በላይ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው ደም አፋሳሽ ጦርነት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ፣ ቅዳሜ ሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ፡፡
0 Comments 0 Shares