ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ለጋዜጠኛ መሃመድ አህመድ (መሃመድ ቆጴ) የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡ ዩንቨርስቲው በተለያዩ መርሐ ግብሮች ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ከ 8152 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በዚህ የመረቃ ዝግጅትም ዩንቨርስቲው ለርዕሰ መስተዳድር ገዱ እንዳርጋቸውና የመጀመሪያው የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኛ ሆነው በሃረር ለሰሩት መሃመድ አህመድ (መሃመድ ቆጴ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ከዚህ በፊት [...]

0 Comments
0 Shares