ሲቪል አቪዬሽን የተዘጋውን የኢትዮ ኤርትራ የአየር ክልል ለመክፈት ጥረት ላይ ነው
ቃለየሱስ በቀለ
Wed, 07/11/2018 - 09:06
ሲቪል አቪዬሽን የተዘጋውን የኢትዮ ኤርትራ የአየር ክልል ለመክፈት ጥረት ላይ ነው ቃለየሱስ በቀለ Wed, 07/11/2018 - 09:06
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሲቪል አቪዬሽን የተዘጋውን የኢትዮ ኤርትራ የአየር ክልል ለመክፈት ጥረት ላይ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በግንቦት 1990 ዓ.ም. ባጋጠመው የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጦርነት ምክንያት ላለፉት 20 ዓመታት ተዘግቶ የቆየውን የሁለቱ አገሮች አዋሳኝ የአየር ክልል ለማስከፈት፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጥረት በማድረግ ላይ እንደሆነ ታወቀ፡፡
0 Comments 0 Shares