ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር አብሮ እስከ መዋሀድ ድረስ እንደሚወያይ አስታወቀ
ነአምን አሸናፊ
Wed, 07/11/2018 - 09:06
ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር አብሮ እስከ መዋሀድ ድረስ እንደሚወያይ አስታወቀ ነአምን አሸናፊ Wed, 07/11/2018 - 09:06
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር አብሮ እስከ መዋሀድ ድረስ እንደሚወያይ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2010 ዓ.ም. አርበኞች ግንቦት 7፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባርን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ውስጥ ካወጣ በኋላ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር ከአብሮ መሥራት እስከ ውህደት ድረስ ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ጋር እንዲወያዩ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
0 Comments 0 Shares