‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያጠፋሁት ነገር እንደሌለ ሲያውቁ ይቅርታ እንደሚጠይቁኝ እርግጠኛ ነኝ››
ታምሩ ጽጌ
Wed, 07/11/2018 - 09:09
‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያጠፋሁት ነገር እንደሌለ ሲያውቁ ይቅርታ እንደሚጠይቁኝ እርግጠኛ ነኝ›› ታምሩ ጽጌ Wed, 07/11/2018 - 09:09
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያጠፋሁት ነገር እንደሌለ ሲያውቁ ይቅርታ እንደሚጠይቁኝ እርግጠኛ ነኝ›› | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ድጋፍ ለማድረግ ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ በወጣው ሕዝብ ላይ በደረሰው የቦምብ ፍንዳታ፣ ‹‹ኃላፊነታቸውን አልተወጡም›› ተብለው ተጠርጥረው በእስር ላይ ከሚገኙት ተጠርጣሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የአዲስ አበባ ፖሊስ የቀድሞ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ፣ ‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያጠፋሁት ነገር እንደሌለ ሲያውቁ ይቅርታ እንደሚጠይቁኝ እርግጠኛ ነኝ፤›› አሉ፡፡  
0 Comments 0 Shares