በመስቀል አደባባይ ፍንዳታ በተጠረጠሩ ታሳሪዎች ላይ የ11 ቀናት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ
ታምሩ ጽጌ
Mon, 07/09/2018 - 11:51
በመስቀል አደባባይ ፍንዳታ በተጠረጠሩ ታሳሪዎች ላይ የ11 ቀናት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ ታምሩ ጽጌ Mon, 07/09/2018 - 11:51
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በመስቀል አደባባይ ፍንዳታ በተጠረጠሩ ታሳሪዎች ላይ የ11 ቀናት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን በመጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ላስመዘገቡት ለውጥ የምስጋናና የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ መስቀል አደባባይ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ ሌሎች ኃላፊነታቸውን ባለመወጣት የተጠረጠሩ ታሳሪዎች ላይ ፍርድ ቤት የ11 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡
0 Comments 0 Shares