ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት
ዳዊት ታዬ
Wed, 07/04/2018 - 09:27
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት ዳዊት ታዬ Wed, 07/04/2018 - 09:27
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የመንግሥት የፋይናንስ ተቋማትን ሪፎርም ለማድረግ እየተደረገ ባለው የአመራር ለውጥና ሽግሽግ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትነት በቅርቡ በተነሱት አቶ በቃሉ ዘለቀ ምትክ፣ ሁለት የግል ባንኮችን በምክትል ፕሬዚንዳትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ባጫ ጊና በመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል (ዶ/ር) በተጻፈ ደብዳቤ ተሾሙ፡፡
0 Comments 0 Shares