ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽብርተኝነት የተፈረጁ ድርጅቶችን ፍረጃ ለማስነሳትና ምሕረት ለማሰጠት በፓርላማ እንደሚገኙ ታወቀ
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
Wed, 07/04/2018 - 11:35
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽብርተኝነት የተፈረጁ ድርጅቶችን ፍረጃ ለማስነሳትና ምሕረት ለማሰጠት በፓርላማ እንደሚገኙ ታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Wed, 07/04/2018 - 11:35
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽብርተኝነት የተፈረጁ ድርጅቶችን ፍረጃ ለማስነሳትና ምሕረት ለማሰጠት በፓርላማ እንደሚገኙ ታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጁ ድርጅቶች ፍረጃው ተነስቶላቸው በነፃነት መንቀሳቀስ እንዲችሉና ለአገራዊ መግባባት ሲባል በወንጀል ለሚፈለጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች ምሕረት እንዲደረግላቸው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ፣ ፓርላማው ሐሙስ ሰኔ 28 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚወያይና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተገኝተው ማብራሪያ እንደሚሰጡ ታወቀ።
0 Comments 0 Shares