ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የብሮድካስት ባለሥልጣን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ከኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን የተሰጠ ምላሽ ኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን ስርጭቱን ከጀመረበት ጊዜ12/7/2008 ዓ.ም ጀምሮ በዜና፣ በወቅታዊ እና በትንታኔ ሰጪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን በማድረግ ስፖርት እና መዝናኛን በማካተት ለህብረተሰብ መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትኩስ መረጃዎች ላይልዩ ትኩረት በማድረግ በየሰዐቱ ዜናዎችንከማቅረቡም በላይ በሀገራችን ላይ በሚከሰቱ ሀገራዊም ሆነ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
ከ ENN Tv የተሰጠ መግለጫ
ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክየብሮድካስት ባለሥልጣንአዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ከኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን የተሰጠ ምላሽኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን ስርጭቱን ከጀመረበት ጊዜ12/7/2008 ዓ.ም ጀምሮ በዜና፣ በወቅታዊ እና በትንታኔ ሰጪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን በማድረግ ስፖርት እና መዝናኛን በማካተት ለህብረተሰብ መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትኩስ መረጃ
0 Comments 0 Shares