የጸጥታ ችግር አለ የሚለው መስተዳድሩ ከትናንት ጀምሮ ልዩ ሀይል ማሰማራቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል  ሀረር ከተማ በጸጥታ ሀይሎች ጥብቅ ጥበቃ ስር መዋሏ ተነገረ፡፡ ከትናንት ጀምሮ በየመንገዱ የክልሉ ልዩ ሀይሎች ጥብቅ ፍተሻ በማድረግ ላይ መሆናቸውን አውቀናል፡፡ በሀረሪ ብሄራዊ ሊግ የሚመራው የክልሉ መንግስት የሀረር ከተማ ህዝብ ያቀረበውን የእንደመር ሰልፍ ጥሪ የጸጥታ ስጋት አለ […]

0 Comments 0 Shares