Sheger Times
Sheger Times
  • 7 people like this
  • 12 Posts
  • 2 Photos
  • 0 Reviews
  • Company, Organization or Institution
Search
Recent Updates
  • “በለውጥ ባቡር ውስጥ ያልገባ ኢህዲግ አይሆንም ። ” “የአፈር ህዝብ ለዘመናት ክላሽ ተሸክሞል አሁን የሚያስፈልገው ክላሽ ሳይሆን ትራክተር ነው ። ” “ባለስልጣናት ሌቦች ከምትሆኑ ብትሞቱ ይሻላል ” “ሞትን ያሸነፈ ሰው የለም ህይወትን ግን ያሸነፈ ሰው አለ። ” “ደርግን የጣለው ኢህዲግ አይደለም ። ደርግን የጣለው ራሱ ደርግ ነው ። ” “የኢትዮጵያ ዋስትና ኢህዲግ ሳይሆን ዲሞክራሲ ነው። ” […]
    “በለውጥ ባቡር ውስጥ ያልገባ ኢህዲግ አይሆንም ። ” “የአፈር ህዝብ ለዘመናት ክላሽ ተሸክሞል አሁን የሚያስፈልገው ክላሽ ሳይሆን ትራክተር ነው ። ” “ባለስልጣናት ሌቦች ከምትሆኑ ብትሞቱ ይሻላል ” “ሞትን ያሸነፈ ሰው የለም ህይወትን ግን ያሸነፈ ሰው አለ። ” “ደርግን የጣለው ኢህዲግ አይደለም ። ደርግን የጣለው ራሱ ደርግ ነው ። ” “የኢትዮጵያ ዋስትና ኢህዲግ ሳይሆን ዲሞክራሲ ነው። ” […]
    0 Comments 0 Shares
  •               የጸጥታ ችግር አለ የሚለው መስተዳድሩ ከትናንት ጀምሮ ልዩ ሀይል ማሰማራቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል  ሀረር ከተማ በጸጥታ ሀይሎች ጥብቅ ጥበቃ ስር መዋሏ ተነገረ፡፡ ከትናንት ጀምሮ በየመንገዱ የክልሉ ልዩ ሀይሎች ጥብቅ ፍተሻ በማድረግ ላይ መሆናቸውን አውቀናል፡፡ በሀረሪ ብሄራዊ ሊግ የሚመራው የክልሉ መንግስት የሀረር ከተማ ህዝብ ያቀረበውን የእንደመር ሰልፍ ጥሪ የጸጥታ ስጋት አለ […]
                  የጸጥታ ችግር አለ የሚለው መስተዳድሩ ከትናንት ጀምሮ ልዩ ሀይል ማሰማራቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል  ሀረር ከተማ በጸጥታ ሀይሎች ጥብቅ ጥበቃ ስር መዋሏ ተነገረ፡፡ ከትናንት ጀምሮ በየመንገዱ የክልሉ ልዩ ሀይሎች ጥብቅ ፍተሻ በማድረግ ላይ መሆናቸውን አውቀናል፡፡ በሀረሪ ብሄራዊ ሊግ የሚመራው የክልሉ መንግስት የሀረር ከተማ ህዝብ ያቀረበውን የእንደመር ሰልፍ ጥሪ የጸጥታ ስጋት አለ […]
    0 Comments 0 Shares
  • ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ድሪባ ኩማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዲስ አበባ ክቡርነቶ እንደሚያውቁት ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሰልፍ ላይ ለተጎዱ ዜጎች የ1ዐ ሚሊዮን ብር ድጋፍ መመደቡን አስታውቀው በዜና ከሰማን ጀምሮ የሱማሌ ክልላዊ መንግስት 15 ሚሊዮን ብር፤የትግራይ ክልላዊ መንግስት 5 ሚሊዮን ብር በድምሩ በመገናኛ ብዙሃን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 23/2010 ድረስ 30 […]
    ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ድሪባ ኩማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዲስ አበባ ክቡርነቶ እንደሚያውቁት ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሰልፍ ላይ ለተጎዱ ዜጎች የ1ዐ ሚሊዮን ብር ድጋፍ መመደቡን አስታውቀው በዜና ከሰማን ጀምሮ የሱማሌ ክልላዊ መንግስት 15 ሚሊዮን ብር፤የትግራይ ክልላዊ መንግስት 5 ሚሊዮን ብር በድምሩ በመገናኛ ብዙሃን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 23/2010 ድረስ 30 […]
    0 Comments 0 Shares
  • ክፍል 1     መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም በሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ጉምቱውን ንጉስ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በመንፈቅለ መንግስት ከመንበራቸው አውርዶ 59 ሚንስትሮቻቸውን በጅምላ ረሽኖ  ህዳር 15 ቀን ‹‹1967 ዓ.ም  መንግስት በሚያስተዳድረው የሬዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያ በማርሽ  የታጀበ ‹‹…….በጨቋኞች ላይ ዛሬም ሆነ ወደ ፊት የምንወስደው  እርምጃ በንፁሃን ሠዎች ላይ እንደተወሰደ ወይም የንፁሃን […]
    ክፍል 1     መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም በሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ጉምቱውን ንጉስ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በመንፈቅለ መንግስት ከመንበራቸው አውርዶ 59 ሚንስትሮቻቸውን በጅምላ ረሽኖ  ህዳር 15 ቀን ‹‹1967 ዓ.ም  መንግስት በሚያስተዳድረው የሬዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያ በማርሽ  የታጀበ ‹‹…….በጨቋኞች ላይ ዛሬም ሆነ ወደ ፊት የምንወስደው  እርምጃ በንፁሃን ሠዎች ላይ እንደተወሰደ ወይም የንፁሃን […]
    0 Comments 0 Shares
  •   የደርግ ተወካዮች ንጉሱን ያሳምኑልናል ያሏቸውን እና ቅርብ የሆኑትን ራስ እምሩን እና አቶ ዮሃንስን ይዘው ጃንሆይ በታሰሩበት ክፍል ሆነው ውይይታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ራስ እምሩ፡- ባንኩ ሲያስታውቅ መልሱን ነው፡፡ ጃንሆይ፡- እዚያ ባንኩን ምን ያህል አለ ብሎ ለመጠየቅ ነው  ራስ እምሩ፡- አዎን ምን ያህል ነው ያለው ገንዘብ አቶ ዮሐንስ፡- በአጭሩ ግርማዊ ጃንሆይ…. ጃንሆይ፡– አይሸፋፈን! አቶ ዮሐንስ፡- የለም የሚሸፈን […]
      የደርግ ተወካዮች ንጉሱን ያሳምኑልናል ያሏቸውን እና ቅርብ የሆኑትን ራስ እምሩን እና አቶ ዮሃንስን ይዘው ጃንሆይ በታሰሩበት ክፍል ሆነው ውይይታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ራስ እምሩ፡- ባንኩ ሲያስታውቅ መልሱን ነው፡፡ ጃንሆይ፡- እዚያ ባንኩን ምን ያህል አለ ብሎ ለመጠየቅ ነው  ራስ እምሩ፡- አዎን ምን ያህል ነው ያለው ገንዘብ አቶ ዮሐንስ፡- በአጭሩ ግርማዊ ጃንሆይ…. ጃንሆይ፡– አይሸፋፈን! አቶ ዮሐንስ፡- የለም የሚሸፈን […]
    0 Comments 0 Shares
  •                                                          ክፍል 3 እና የመጨረሻ  ጃንሆይ፡– ተጠይቆ ነው ሳይጠየቅ? አቶ ዮሐንስ፡- ሳይጠየቅ ነው ብለው የሚጠይቁት የለም ይረዱት ብየ ነው፡፡ በኋላ ይህ ነው ያ ነው እንዳይባል ፣ ግማዊነትዎ እንዲያውቁት […]
                                                             ክፍል 3 እና የመጨረሻ  ጃንሆይ፡– ተጠይቆ ነው ሳይጠየቅ? አቶ ዮሐንስ፡- ሳይጠየቅ ነው ብለው የሚጠይቁት የለም ይረዱት ብየ ነው፡፡ በኋላ ይህ ነው ያ ነው እንዳይባል ፣ ግማዊነትዎ እንዲያውቁት […]
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የኢህዴድ ፅ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት እና በአሁኑ ሰዓት በቻይና ትምህርት ላይ የሚገኙት አቶ በክር ሻሌ “ለወጡ በእኔ እይታ” በሚል ርዕስ  በግል የፌስ ቡክ ገፃቸው እንዲህ ይላሉ ከውጣ ውረዶች በኋላ አገራችን እየተረጋጋች መምጣቷን ከሩቅም ይሰማል ::እኔ ጠቅለል አድርጌ እንደዚህ ገምግሜያለሁ::እይታዬ ነው አንብቡት:: ይቅርታ እና መደመር( inclusiveness) not መቀየጥ “ልዩችቶችን […]
    የቀድሞው የኢህዴድ ፅ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት እና በአሁኑ ሰዓት በቻይና ትምህርት ላይ የሚገኙት አቶ በክር ሻሌ “ለወጡ በእኔ እይታ” በሚል ርዕስ  በግል የፌስ ቡክ ገፃቸው እንዲህ ይላሉ ከውጣ ውረዶች በኋላ አገራችን እየተረጋጋች መምጣቷን ከሩቅም ይሰማል ::እኔ ጠቅለል አድርጌ እንደዚህ ገምግሜያለሁ::እይታዬ ነው አንብቡት:: ይቅርታ እና መደመር( inclusiveness) not መቀየጥ “ልዩችቶችን […]
    0 Comments 0 Shares
  • አቶ ስዩም ተሾመ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ የማናጅመንት ትምህርት አስተማሪ ሲሆን ሃሳቡን በማህበራዊና በሜይን ስትሪም ሚዲያዎች በመግለጽ ይታወቃል፡፡ የዶክተር አብይ አስተዳደር በአጭር ጊዜ ውስጥ ላስመዘገበው ውጤት እውቅና እና ምስጋና ለማቅረብ በቅርቡ በመስቀል አደባባይ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ካስተባበሩት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሰልፉ በመስቀል አደባባይ ተጀምሮ ወደ ሌሎች ክልሎችም ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ክልሎች ለዶክተር አብይ ስራዎች እውቅና […]
    አቶ ስዩም ተሾመ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ የማናጅመንት ትምህርት አስተማሪ ሲሆን ሃሳቡን በማህበራዊና በሜይን ስትሪም ሚዲያዎች በመግለጽ ይታወቃል፡፡ የዶክተር አብይ አስተዳደር በአጭር ጊዜ ውስጥ ላስመዘገበው ውጤት እውቅና እና ምስጋና ለማቅረብ በቅርቡ በመስቀል አደባባይ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ካስተባበሩት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሰልፉ በመስቀል አደባባይ ተጀምሮ ወደ ሌሎች ክልሎችም ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ክልሎች ለዶክተር አብይ ስራዎች እውቅና […]
    0 Comments 0 Shares
  • የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤ አሁን የሀገራችን ህዝብ እየሰጠን ካለው ወሰን አልባ ድጋፍ እና ፍቅር ጋር የሚወዳደር እንዳልሆነ ብንገነዘብም መንግስት ይሄንን ድጋፍ ፣ ፍቅር ፣ ክብር እና አለኝታነት ለተሰሩ ስራዎች እንደተሰጠ ምስጋና ብቻ ሳይሆን በቀጣይ […]
    የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤ አሁን የሀገራችን ህዝብ እየሰጠን ካለው ወሰን አልባ ድጋፍ እና ፍቅር ጋር የሚወዳደር እንዳልሆነ ብንገነዘብም መንግስት ይሄንን ድጋፍ ፣ ፍቅር ፣ ክብር እና አለኝታነት ለተሰሩ ስራዎች እንደተሰጠ ምስጋና ብቻ ሳይሆን በቀጣይ […]
    0 Comments 0 Shares
  • ዛሬ ዛሬ በአለማችን ሆነ በአገራችን ታመው ለመዳን ወደ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ ሄደው ለህመማቸው መፍትሔ ሳይገኙ በሕክምና ስህተት አካላቸው የሚጎዳ፣ያለግዜቸው ሕይወታቸው የሚያልፍ ሰዎችን በእለት ከእለት ውሎችን፣ በሚዲያ የምንሰማው ከጀሮችን ያራቀ ወሬ ነው፡፡ለመሆኑ የሕክምና ስህተት ማለት ምን ማለት ነው በሀገራችን ሕግስ እንዴት ተካትቷል የሕክምና ስህተት ተፈጽሟል የሚባለው ምን ምን ሲሟላ ነው የሚሉትን ነጥቦች ለመዳሰስና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንሞክራለን፡፡ […]
    ዛሬ ዛሬ በአለማችን ሆነ በአገራችን ታመው ለመዳን ወደ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ ሄደው ለህመማቸው መፍትሔ ሳይገኙ በሕክምና ስህተት አካላቸው የሚጎዳ፣ያለግዜቸው ሕይወታቸው የሚያልፍ ሰዎችን በእለት ከእለት ውሎችን፣ በሚዲያ የምንሰማው ከጀሮችን ያራቀ ወሬ ነው፡፡ለመሆኑ የሕክምና ስህተት ማለት ምን ማለት ነው በሀገራችን ሕግስ እንዴት ተካትቷል የሕክምና ስህተት ተፈጽሟል የሚባለው ምን ምን ሲሟላ ነው የሚሉትን ነጥቦች ለመዳሰስና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንሞክራለን፡፡ […]
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
More Stories