የደርግ ተወካዮች ንጉሱን ያሳምኑልናል ያሏቸውን እና ቅርብ የሆኑትን ራስ እምሩን እና አቶ ዮሃንስን ይዘው ጃንሆይ በታሰሩበት ክፍል ሆነው ውይይታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ራስ እምሩ፡- ባንኩ ሲያስታውቅ መልሱን ነው፡፡ ጃንሆይ፡- እዚያ ባንኩን ምን ያህል አለ ብሎ ለመጠየቅ ነው ራስ እምሩ፡- አዎን ምን ያህል ነው ያለው ገንዘብ አቶ ዮሐንስ፡- በአጭሩ ግርማዊ ጃንሆይ…. ጃንሆይ፡– አይሸፋፈን! አቶ ዮሐንስ፡- የለም የሚሸፈን […]

0 Comments
0 Shares