አቶ ስዩም ተሾመ በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ የማናጅመንት ትምህርት አስተማሪ ሲሆን ሃሳቡን በማህበራዊና በሜይን ስትሪም ሚዲያዎች በመግለጽ ይታወቃል፡፡ የዶክተር አብይ አስተዳደር በአጭር ጊዜ ውስጥ ላስመዘገበው ውጤት እውቅና እና ምስጋና ለማቅረብ በቅርቡ በመስቀል አደባባይ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ካስተባበሩት መካከል አንዱ ነው፡፡ ሰልፉ በመስቀል አደባባይ ተጀምሮ ወደ ሌሎች ክልሎችም ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ክልሎች ለዶክተር አብይ ስራዎች እውቅና […]

0 Comments
0 Shares