ዛሬ ዛሬ በአለማችን ሆነ በአገራችን ታመው ለመዳን ወደ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ ሄደው ለህመማቸው መፍትሔ ሳይገኙ በሕክምና ስህተት አካላቸው የሚጎዳ፣ያለግዜቸው ሕይወታቸው የሚያልፍ ሰዎችን በእለት ከእለት ውሎችን፣ በሚዲያ የምንሰማው ከጀሮችን ያራቀ ወሬ ነው፡፡ለመሆኑ የሕክምና ስህተት ማለት ምን ማለት ነው በሀገራችን ሕግስ እንዴት ተካትቷል የሕክምና ስህተት ተፈጽሟል የሚባለው ምን ምን ሲሟላ ነው የሚሉትን ነጥቦች ለመዳሰስና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንሞክራለን፡፡ […]

0 Comments
0 Shares