ከፍተኛ የሕግ ምሁራን የተካተቱበት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ ተቋቋመ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 07/01/2018 - 10:27
ከፍተኛ የሕግ ምሁራን የተካተቱበት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ ተቋቋመ ታምሩ ጽጌ Sun, 07/01/2018 - 10:27
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ከፍተኛ የሕግ ምሁራን የተካተቱበት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ ተቋቋመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ፣ ፕሮፌሰር ዘካርያስ ቀነዓ፣ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ አቶ ሰለሞን አረዳ፣ አቶ ማሞ ምሕረቱ፣ በላቸው መኩሪያ (ዶ/ር)፣ አቶ ሊቁ ወርቁ፣ አቶ ታደለ ነጊሾ፣ ወ/ሮ መሠረት ሥዩም፣ ወ/ሮ ሰምሃል ጌታቸው፣ አቶ ዓሊ መሐመድ፣ አቶ ታምሩ ወንድማገኘሁና ዘውድነህ በየነ (ዶ/ር) የተባሉ ታዋቂ የሕግ ምሁራን አባል የሆኑበት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ ተቋቋመ፡፡
0 Comments 0 Shares