በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አባባ የገባቸው ሮቦቷ ሶፊያ የተወሰነ አካሏ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማሪፊያ ስትደርስ መጥፋቱ ታወቀ። የጠፋው የሮቦቷ ሶፊያ የተወሰነ አካል ጉደለት እንደሚፈጥር ም ተገልጿል። ሀገር ውስጥ የሚገኙ ባለሙያዎች የጠፋውን አካል ለመተካት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ የገባቸውን ሶፊያ ለመቀበል ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይገኛሉ [...]

0 Comments
0 Shares