ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡


ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡


ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?አስማማው አየነው፣ በካሊፎርኒያ ሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የኢምግሬሽን ጉዳዮች ጠበቃ ከኾኑት ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ዓለማየሁ ያደረገው ቆይታ ምላሹን ይዟል። 


ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?አስማማው አየነው፣ በካሊፎርኒያ ሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የኢምግሬሽን ጉዳዮች ጠበቃ ከኾኑት ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ዓለማየሁ ያደረገው ቆይታ ምላሹን ይዟል።  ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 
AMHARIC.VOANEWS.COM
በትራምፕ የስደተኞች ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝ ሊታወቁ የሚገባቸው ጉዳዮች
ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው...
0 Comments 0 Shares