የሕዝብና የመንግሥት ሀብት በመመዝበር በሚጠረጠሩ ላይ ምርመራ መጠናቀቁ ተጠቆመ
ዮሐንስ አንበርብር
Wed, 06/27/2018 - 09:16
የሕዝብና የመንግሥት ሀብት በመመዝበር በሚጠረጠሩ ላይ ምርመራ መጠናቀቁ ተጠቆመ ዮሐንስ አንበርብር Wed, 06/27/2018 - 09:16
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የሕዝብና የመንግሥት ሀብት በመመዝበር በሚጠረጠሩ ላይ ምርመራ መጠናቀቁ ተጠቆመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በተደራጀና በቅንጅት የሕዝብና የመንግሥት ሀብት መዝብረዋል ተብለው በተጠረጠሩ ላይ፣ ሕጋዊ ዕርምጃ ለመውሰድ ምርመራ መጠናቀቁን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ የፌዴራል ፖሊስና የምርመራ ቢሮና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት በተለዩ ዘርፎች ላይ ሰፊ ምርመራ ሲያካሄዱ እንደነበር፣ ምርመራውም በአሁኑ ወቅት በመገባደድ ላይ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑት ምንጮች ገልጸዋል፡፡
0 Comments 0 Shares