የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በአዲስ ሊተኩ ነው
ዳዊት እንደሻው
Wed, 06/27/2018 - 11:30
የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በአዲስ ሊተኩ ነው ዳዊት እንደሻው Wed, 06/27/2018 - 11:30
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በአዲስ ሊተኩ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ምክትል ሊቀመንበር በመሆን የተመረጡት አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በመሆን አቶ ደሴ ዳልኬን እንደሚተኩ ታወቀ፡፡ አቶ ማቴዎስ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር የነበሩትን አቶ ሲራጅ ፈጌሳን ተክተው ማክሰኞ ሰኔ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. የተመረጡ ሲሆን፣ የድርጅቱ ጽሕፈት ቤትም ከአዲስ አበባ ወደ ክልሉ መዲና ሐዋሳ እንዲዛወር ተወስኗል፡፡
0 Comments 0 Shares