AMHARIC.VOANEWS.COM
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዙርያ በሚነሱ ጥያቄዎች ላይ የገንዘብ ሚንስትር ድኤታ የሰጡት ምላሽ ክፍል -1
የውጭ ምንዛሬ በገበያ ዋጋ እንዲወሰን የሚያደርገው የኢኮኖሚ ማሻሽያ በአይ ኤም ኤፍ አስግዳጅነት የተተገበረ ሳይሆን፤ መንግስት የኢኮኖሚ ችግሮችን ለመፍታት የተገበረው ነው” ሲሉ የገንዘብ ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የተለያዩ ድጎማዎችን በማድረግና የደሞዝ ማሻሽያ በማድረግ ማሻሽያውን ተከትሎ ያለውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት እየሰራ ነው ይላሉ፡፡ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት የሚውል...
0 Comments 0 Shares