AMHARIC.VOANEWS.COM
የትግራይ እና የዓፋር ክልሎች ፕሬዝዳንቶች ውይይት ተስፋ እንዳሳደረባቸው ተፈናቃዮች ገለፁ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ባለፈው ረቡዕ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም በዓፋር ክልል ያደረጉት ጉብኝትና ተደረሰባቸው የተባሉ ስምምነቶች ተስፋ እንዳሳደሩባቸው በመቀሌ አካባቢ የተጠለሉ የአብዓላ ተፈናቃዮች ተናግረዋል። ችግር ውስጥ እንደሚገኙ የገለፁት ተፈናቃዮቹ ስምምነቱ ቶሎ እንዲተገበርም ጠይቀዋል። የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ረቡዕ በአፋር ያደረጉት ጉብኝት ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ የመጀመሪያ...
0 Comments 0 Shares