‘በስንቱ’ በአሜሪካ
ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ውስጥ በተጫወታቸው ቁጥራቸው የበዛ ሥራዎቹ እና ላቅ ያለ አድናቆት ባተረፈለት አጨዋወቱ በኢትዮጵያ የቴአትር እና የሲኒማ መድረክ ይበልጥ ከሚታወቁ ምርጥ ተዋናዮች አንዱ ለመሆን በቅቷል። በዚህም በርካታ ሽልማቶችን ተቀብሏል፤ ዕውቁ ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ።
ዕውቁ ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ
በተከታታዩ የቴሌቭዥን ድራማ በሚጫወተው የመሪ ተዋናይ ገጸ ባህሪ ስም የሚጠራው እና በአሁኑ ወቅት በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገራት ባሉ ተመልካቾች...