AMHARIC.VOANEWS.COM
ጂሚ ካርተር 100ኛ ዓመት ልደታቸውን አከበሩ
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን ዛሬ አክብረዋል። በዚህም የመጀመሪያው አንድ መቶ ዓመት ዕድሜ የቆዩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከእ.አ.አ 1977 እስከ 1981፣ 39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው ያገለገሉት ጂሚ ካርተር፣ ላለፉት አርባ ዓመታት በላይ ለሚሆን ጊዜ ደግሞ ‘የካርተር ማዕከል’ ለተሰኘውና ከባለቤታቸው ሮዘሊን ካርተር ጋራ በመሆን ለመሠረቱት መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሠርተዋል። ሮዘሊን ካርተር በ96...
0 Comments 0 Shares