AMHARIC.VOANEWS.COM
ኢራን በርካታ ሚሳዬሎችን ወደ እስራኤል አስወነጨፈች
ኢራን በርካታ ሚሳዬሎችን ወደ እስራኤል ማስወጨፏን እስራኤል አስታውቃለች፡፡ ነዋሪዎች በቦምብ መጠለያ አካባቢ እንዲሆኑ የእስራኤል ሠራዊት ሲመክር፣ የአደጋ ማስጠንቀቂያ ጥሪ በመላ ሃገሪቱ ተሰምቷል። ኢራን ባሊስቲክ ሚሳዬሎችን በቅርቡ ለማስወንጨፍ በመዘጋጀት ላይ ነች ሲሉ አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታውቀው ነበር። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉት ባለሥልጣን እንዳሉት፣ ኢራን ጥቃቱን የምትፈጽም ከሆነ “አደገኛ ውጤት” ይኖረዋል። እስራኤል ባለፈው...
0 Comments 0 Shares