AMHARIC.VOANEWS.COM
የእገታ ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የአማራ ክልል ፖሊስ አስታወቀ
በአማራ ክልል፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት እየጨመረ የመጣው በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸም የእገታ ወንጀል ‘ከአሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል’ መድረሱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የሚዲያ ጉዳዮች ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር መሳፍንት እሸቴ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ባለፈው አመት ብቻ ከ287 በላይ የእገታ ወንጀሎች ተፈፅመዋል። በክልሉ ውስጥ የተፈጠሩ ግጭቶችን ለእገታው ወንጀል መጨመር እንደ ምክንያት ያነሱት፣ ኮማንደር መሳፍንት መረጃው ለፖሊስ...
0 Comments 0 Shares