አንዲት ታዳጊ ሰነዶች ይዛ በሁለት ጎዳናዎች መካከል ቆማለች። ቢቢ ናዝዳና ትባላለች። የያዘቻቸው ሰነዶች ከምንም በላይ ይጠቅሟታል። ለሁለት ዓመት በፍርድ ቤት ከታገለች በኋላ ፍቺ እንድትፈጽም ፈቃድ የተሰጠባቸው ሰነዶች ናቸው። ዕድሜዋ ሳይደርስ ነበር የተዳረችው። ሰነዶቹ ከዚህ ሕይወት ነጻ ያወጧታል። እነዚህን ሰነዶች ታሊባን ተቀባይነት የላቸውም ብሏል።

WWW.BBC.COM
ካለዕድሜዋ ከተዳረችበት ጋብቻ ለመውጣት ለዓመታት የታገለችው ታዳጊ እና የታሊባን አፈና - BBC News አማርኛ
አንዲት ታዳጊ ሰነዶች ይዛ በሁለት ጎዳናዎች መካከል ቆማለች። ቢቢ ናዝዳና ትባላለች። የያዘቻቸው ሰነዶች ከምንም በላይ ይጠቅሟታል። ለሁለት ዓመት በፍርድ ቤት ከታገለች በኋላ ፍቺ እንድትፈጽም ፈቃድ የተሰጠባቸው ሰነዶች ናቸው። ዕድሜዋ ሳይደርስ ነበር የተዳረችው። ሰነዶቹ ከዚህ ሕይወት ነጻ ያወጧታል። እነዚህን ሰነዶች ታሊባን ተቀባይነት የላቸውም ብሏል።
0 Comments 0 Shares