በዩናይትድ ስቴትስ ከባድ ዝናብ በቀላቀለው አውሎ ንፋስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው
በዩናይትድ ስቴትስ የሰሜን ካሮላይና ባለስልጣናት ከባድ አውሎ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ለተጠቁት የሀገሪቱ ደቡብ ምሥራቃዊ ግዛቶች ተጨማሪ የመጠጥ ውሃ እና ምግብ ለማዳረስ ቃል ገቡ፡፡
ኸሪኬንር ሔለን የተባለው ይኸው ከባድ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ በደቡብ ምሥራቃዊ የአሜሪካ ከተሞች ባደረሰው ጉዳት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 100 መድረሱ ተገልጿል፡፡ በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች 91 ሰዎች ሲሞቱ በሰሜን ካሮላይና ብቻ ተራራማዋን አሽቪል ከተማ ጨምሮ 30 ሰዎች...