የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ስሜክ በዱከም የሚገነባውን የነዳጅ ዲፖ ዲዛይን ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 06/24/2018 - 16:34
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ስሜክ በዱከም የሚገነባውን የነዳጅ ዲፖ ዲዛይን ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ ቃለየሱስ በቀለ Sun, 06/24/2018 - 16:34
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ስሜክ በዱከም የሚገነባውን የነዳጅ ዲፖ ዲዛይን ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በዱከም ከተማ አቅራቢያ በከፍተኛ ወጪ ለመገንባት ያቀደውን ግዙፍ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዲፖ የዲዛይንና ፕሮጀክት ክትትል ሥራ ውል ስሜክ ኢንተርናሽናል ከተባለ የአውስትራሊያ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ፡፡
0 Comments 0 Shares