ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ።
ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።

0 Comments
0 Shares