ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ።

ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ። ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
WWW.BBC.COM
ሎክ፡ በአሜሪካ ውስጥ በቻይናውያን ለቻይናውያን የተገነባችው ከተማ - BBC News አማርኛ
ሎክ ቻይናውያን ለወርቅ ማዕድን ማውጣት ሥራ ከ150 ዓመታት ገደማ በፊት ወደ አሜሪካ ባቀኑ ጊዜ እግራቸው የረገጣት ቦታ ነበረች። አስቸጋሪ ተፈጥሯዊ ሁኔታ የነበራትን ከተማ ቻይናውያኑ በልፋታቸው ቀይረዋት ለመኖሪያ ምቹ አድርገዋታል። ሎክ የቻይናውያን ከተማ በአሜሪካ። ቻይናውያን ምንም ያልነበረበትን መካከለኛው ካሊፎርኒያን ጥረው ግረው በአንድ ወቅት “የካሊፎርኒያ ሞንቴ ካርሎ” ተብላ የምትጠራ ከተማን ፈጥረው ነበር።
0 Comments 0 Shares