AMHARIC.VOANEWS.COM
79ኛው የመንግሥታቱ ጉባዔ አራተኛ ቀን ውሎ
በኒው ዮርክ እየተካሄደ ባለው የመንግሥታቱ ጉባዔ ከምሳ ሰዓት በፊት በነበረው የካሪቢያን ሀገራቶች፣ ታንዛኒያ፣ ሞልዶቫ፣ ክሮሺያ እና እስራኤል ለመንግሥታቱ ድርጅት ንግግር ካደረጉ ሀገራቶች መካከል ናቸው። በዕለቱ ንግግራቸውን ያደረጉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ መድረክ ሲወጡ በረከት ያሉ ታዳሚዎች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ‘ሀገሬ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ወቅት ይኼንን ጉባዔ ለመታደም...
0 Comments 0 Shares