የፍልሥጥኤማዊያን ደጋፊዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ካማላ ሐሪስን ሚሺጋን ላይ ይጎዳቸው ይሆን?
ፕሬዚደንት ጆ ባይደንን የጋዛ ጦርነትን በሚመለከት የሚከተሏቸውን ፖሊሲዎች በመቃወም የጀመረው The Uncommited National Movement ማንን እንደሚመርጡ ያልወሰኑ መራጮች ብሔራዊ ንቅናቄ የተባለው ተቃውሞ ለዲሞክራቲክ ፓርቲው እጩዋ ለምክትል ፕሬዚደንት ካምላ ሐሪስ ድጋፋቸውን እንደማይሰጡ ባለፈው ሳምንት አሳውቀዋል፡፡
“Abandon Harris” ሐሪስን እንዳትደግፉ በሚል ስም የተሰባሰበው ሌላው የፍልስጥኤማውያን ደጋፊ ስብስብ ደግሞ ካማላ ሐሪስ በምርጫው...