AMHARIC.VOANEWS.COM
የመስቀል ደመራ በዓል ዛሬ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተከብሯል
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከብሯል። በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ የተካሄደውን የበዓሉን አከባበር የተከታተለው ዘገቢያችን ከአዲስ አበባ ነው።
0 Comments 0 Shares