AMHARIC.VOANEWS.COM
ወጣቶችና የቴክኖሎጅ አጠቃቀም
በስው ልጆች የእለት ተእለት እንቅስቃሴው ውስጥ አንድ አካል እየሆነ የመጣው ቴክኖሎጅ ለወጣቶች በርካታ እድሎችን ይዞ የመጣ ቢሆንም ከአጠቃቀም ጋር የተያያዙ ችግሮች መበራከት ግን ወጣቶችን ለስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ቀውስ እያጋለጣቸው ስለመሆኑ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑትን አቶ ያፌት ከፈለኝና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አቶ ብርሃኑ ራቦን አነጋግረን ያዘጋጀነውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡
0 Comments 0 Shares