AMHARIC.VOANEWS.COM
ባይደን ለመጨረሻ ጊዜ በመንግስታቱ ድርጅት ፊት ንግግር ያደርጋሉ
በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ፊት የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው የመጨረሻውን ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እና የእሳቸው ውሳኔ ጦርነቱን ምን ዓይነት መልክ እንዳይስያዘው ከተለያዩ ሀገራት መንግስታት መሪዎች ጋር በሚወያዩበትም ሆነ አረንጋዴው የእብነበረድ መድረክ ላይ ቆመው ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት የሚከተላቸው ጉዳይ ነው፡፡ የአመሪካ ድምጿ የዋይት ኃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከኒው ዮርክ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡
0 Comments 0 Shares