AMHARIC.VOANEWS.COM
በኢትዮጵያ ከ9 ሺህ በላይ ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸው ተገለፀ
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የሚገኙ 10 ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ፋይዳ የተሰኘ ዲጂታል መታወቂያ እነደተሰጣቸው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ በምህጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር አስታውቋል። ዲጂታል መታወቂያው፣ ስደተኞች የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የደኅንነት አገልግሎቶችን እንዲያገኙ እንደሚያስችል ተቋሙ ገልጿል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰማኮ) ተጠባባቂ ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ፣ተመዝግበው እውቅና ማግኘት...
0 Comments 0 Shares