AMHARIC.VOANEWS.COM
መንግሥት ያሳለፈውን ውሳኔ፣ የትራንስፖርት አሰሪዎች ፈደሬሽን ተቃወመው
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የአገልግሎት ዘመናቸው ከ 30 አመት በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ጅቡቲ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ የኢትዮጵያ የትራንስፖርት አሰሪዎች ፈደሬሽን፣ መንግስት ከአንድ አመት በፊት ያወጣውን መመሪያ መሰረት በማድረግ፣ በቅርቡ ከ 30 አመት በላይ የሰሩ ተሽከርካሪዎች ድንበር ተሻጋሪ የጭነት አገልግሎት እንዳይሰጡ ማገዱን ገልፆ፣ ውሳኔው የተለያዩ ችግሮችን ስለሚያስከትል እንደገና ሊጤን...
0 Comments 0 Shares