AMHARIC.VOANEWS.COM
ታንዛኒያ የተቃዋሚ መሪዎችን አሰረች
በታንዛኒያ የንግድ ከተማ ዳሬ ሰላም ሊካሄድ የታሰበውን ተቃውሞ ለማስቆም፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሰኞ እለት መታሰራቸውን ቻዴማ የተሰኘው ተቃዋሚ ፓርቲ አስታውቋል። ሰልፉ ቢታገድም፣ የቻዴማ ፓርቲ አባሎቹ በጸጥታ አካላት መታገታቸውን እና መገደላቸውን አስመልክቶ ያዘጋጀውን ሰልፍ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ቻዴማ፣ ዋና ሊቀመንበሩ ፍሪማን ምቦዌ እና ምክትላቸው ቱንዱ ሊሱ ሰኞ እለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጾ የታቀደው ሰልፍ እንዳይካሄድ በከተማዋ...
0 Comments 0 Shares