AMHARIC.VOANEWS.COM
ሂዝቦላ ሁለተኛው ወታደራዊ አዛዡ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን አስታወቀ
ወታደራዊ አመራሩ የተገደለው እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከሌሎች አስራ ስድስት ተዋጊዎቹ ጋር መሆኑን ሂዝቦላ ዛሬ አስታውቋል፡፡ እስራኤል ትላንት በሊባኖስ ዋና ከተማ ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ ባካሄደችው ጥቃት የሂዝቦላህ 'ኢሊት ራድዋን ፎርስ” በመባል የሚታወቀውን ወታደራዊ ሃይል መሪ ኢብራሂም አቂል እና ሌሎች በርካታ አዛዦች መገደሏን አስታውቃለች። ለሰላሳ ሰባት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው በግኑኝነት መሳሪያዎች ላይ ከደረሰው ጥቃት በሁላ ወታደራዊ...
0 Comments 0 Shares