በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን አመግባባት በማሸማገል መፍትሄ እንዲያገኝ በሁለት ዙር የሞከረችው ቱርክ ጥረቷን ከአገራቱ ጋር በተናጠል ልትቀጥል መሆኑን አስታወቀች። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐካን ፊዳን እንዳሳወቁት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው ስምምነት ምክንያት የተፈጠረውን የአፍሪካ ቀንድ ውጥረት ለማርገብ ሦስተኛውን ዙር ንግግር ከአገራቱ ባለሥልጣናት ጋር በተናጠል ለማካሄድ አቅዳለች።

WWW.BBC.COM
ቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን በተናጠል በማናገር ሦስተኛ ዙር ሽምግልና ልትቀጥል ነው - BBC News አማርኛ
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን አመግባባት በማሸማገል መፍትሄ እንዲያገኝ በሁለት ዙር የሞከረችው ቱርክ ጥረቷን ከአገራቱ ጋር በተናጠል ልትቀጥል መሆኑን አስታወቀች። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐካን ፊዳን እንዳሳወቁት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው ስምምነት ምክንያት የተፈጠረውን የአፍሪካ ቀንድ ውጥረት ለማርገብ ሦስተኛውን ዙር ንግግር ከአገራቱ ባለሥልጣናት ጋር በተናጠል ለማካሄድ አቅዳለች።
0 Comments 0 Shares