AMHARIC.VOANEWS.COM
በናይጄሪያ ጎርፍ ማረሚያ ቤት አፍርሶ እስረኞች አመለጡ
በናይጄሪያ እየደረሰ ባለው የጎርፍ አደጋ በሃገሪቱ ሰሜን ምሥራቅ የሚገኝ የአንድ እስር ቤትን ግድግዳ ማፍረሱን ተከትሉ፣ 281 እስረኞች ማምለጣቸው ታውቋል። ከቀናት በፊት በፈረሰ ግድብ ምክንያት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 30 የሚሆኑ ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል። ባለፈው ሳምንት ማይዱጉሪ በተባለው እስር ቤት የሚገኙ ታሳሪዎችን ለማስወጣት የፀጥታ አስከባሪዎች ሲገኙ፣ እስረኞቹ ቀድሞውኑ አምልጠው መገኘታቸውን የናይጄሪያ...
0 Comments 0 Shares