AMHARIC.VOANEWS.COM
ሩሲያ እና ዩክሬን 206 እስረኞችን ተቀያየሩ
በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ሸምጋይነት የተካሄደውን ድርድር ተከትሎ፤ ሩሲያ እና ዩክሬን ለሁለት ቀናት ባደረጉት ከፍተኛ የእስረኞች ልውውጥ እስከ ዛሬ ቅዳሜ ድረስ 206 እስረኞችን ተለዋውጠዋል ስትል አረብ ኤመሬት አስታወቀች። ፕሬዘዳንት ቮልደሚየር ዘለንስኪ 82 ወታደሮች እና 21 የጦር ኃላፊዎችን ጨምሮ 103 ዩክሬናዊያን ተመልሰዋል ያሉ ብለዋል። በሌላ በኩል የሩሲያ መከላከያ ደግሞ 103 ሩሲያዊያን ወታደሮች በነሐሴ ወር ዩክሬኖች ድንገተኛ ጥቃት በፈጸሙባት...
0 Comments 0 Shares