AMHARIC.VOANEWS.COM
“በሶማሊያ የማረጋጋትና የድጋፍ ፕሮግራሞች በመካሄድ ላይ ናቸው” አፍሪኮም
በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ኃይል በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ላይ ሃገሪቱን ለቆ ለመውጣታ እየተዘጋጀ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የማረጋጋትና የድጋፍ ፕሮግራሞች እየተካሄዱ እንደሆነ በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ አስታውቀዋል። ከሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃመድ እና ከወታደራዊ አዛዡ ሜጄር ጀኔራል ሼክ ሙሃይዲን አዶ ጋራ እንደተነጋገሩ ያስታወቁት በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ አዛዡ ጀኔራል ማይክል ላንግሊ፣ የአፍሪካ ኅብረት በታህሳስ ወር...
0 Comments 0 Shares