AMHARIC.VOANEWS.COM
ብሊንከን እና ላሚ ኪቭ ገቡ
የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እና የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ ገቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ኪቭ የገቡት ዩክሬን በሩሲያ ኢላማዎች ላይ የረጅም ርቀት ሚሳይሎችን መጠቀም እንዲፈቀድላት ምዕራባውያንን በመጎትጎት ላይ ባለችበት ወቅት ነው፡፡ ከፍተኛ ዲፕሎማቶቹ ዛሬ ረቡዕ ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ዩክሬን መዲና ኪቭ የገቡት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምክትክል ፕሬዝዳንት ከማላ ሃሪስና...
0 Comments 0 Shares