AMHARIC.VOANEWS.COM
ስለ አዲሱ ዓመት የተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አስተያየት
እየተሸኘ ያለው አዲስ ዓመት ምን ትቶ አልፏል መጭውስ ምን ተስፋ ሰንቋል? ለአዲሱ ዓመት “ሁሉም ሰው ሊመኘው የሚገባው ነገር ሰላም ብቻ ነው” ይላሉ በአማራ ክልል የባህርዳር ነዋሪዋ ወ/ሮ ወይንሸት ገመቹ፡፡ ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉትና በሂደቱም ባለቤታቸውን በሞት ያጡት ወ/ሮ ወይንሸት ገመቹ አራት ልጆቻቸውን በህይወት ለማሰንበት እየተጣጣሩ መሆኑን ነግረውናል፡፡ ወ/ሮ ወይንሸት ስለመጭው ዓመት አዲስ ተስፋም ሆነ ውጥን ባይኖራቸውም አሮጌውን ዓመት...
0 Comments 0 Shares