AMHARIC.VOANEWS.COM
ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዋሽንግተን ዲሲ ሜዳ
በኢትዮጵያ በርካታ የኳስ ደጋፊ ያላቸው አትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለቦች በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ኦዲ ፊልድ ስታድየም የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ክለቦች በአሜሪካ ለመጀመርያ ጊዜ ባደረጉት በዚህ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ1 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ይህንና ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎችን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡
0 Comments 0 Shares