AMHARIC.VOANEWS.COM
“ማንም ኢትዮጵያን መድፈር ሲፈልግ አንድ ጊዜ ሳይሆን አስር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ
"የሉዓላዊነት ቀን" በሚል በመላው አገሪቱ ከተከናወኑት መርሃ-ግብሮች በአንዱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ "በኛ በኩል ምንም አይነት የጦርነት፣ የግጭት ፍላጎት የለንም" ሲሉ አክለዋል። ኢትዮጵያ ታኅሳስ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ፣ ከሶማሊያ ጋር ያለው ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ በቀጠለበት ወቅት የተደረገው የጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር የትኛውንም አገር በስም አልጠቀሰም። የሶማሊያ መሪዎች በተለያያ ጊዜ...
0 Comments 0 Shares