AMHARIC.VOANEWS.COM
በሰሜን ጎንደር፣ ዳባት ከተማ አንድ ታጣቂ 2 ሰዎችን ገደለ
በሰሜን ጎንደር ዞን፣ ዳባት ከተማ አንድ ታጣቂ ባለፈው አርብ ፈፀመው በተባለ ጥቃት፣ አንድ ኤርትራዊ ስደተኛን ጨምሮ፣ 2 ሰዎች መገደላቸውን፣ ስደተኞች ተናገሩ፡፡ በዛው ሳምንት፣ በዳባት ወረዳ፣ በአለምዋጭ መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩ 2 ኤርትራውያን ስደተኞችም ታጣቂዎች ባደረሱባቸው ጥቃት ቆስለው ወደ ጎንደር ሆስፒታል መወሰዳቸውን፣ ስደተኞቹ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡ የመጠለያ ጣቢያው የሚገኝበት የዳባት ወረዳ፣ ጭላ ቀበሌ አስተዳደር በበኩሉ፣ በዳባት ከተማ ሁለት...
0 Comments 0 Shares