ስለ አዲሱ ዓመት የተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አስተያየት
እየተሸኘ ያለው አዲስ ዓመት ምን ትቶ አልፏል መጭውስ ምን ተስፋ ሰንቋል?
ለአዲሱ ዓመት “ሁሉም ሰው ሊመኘው የሚገባው ነገር ሰላም ብቻ ነው” ይላሉ በአማራ ክልል የባህርዳር ነዋሪዋ ወ/ሮ ወይንሸት ገመቹ፡፡
ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉትና በሂደቱም ባለቤታቸውን በሞት ያጡት ወ/ሮ ወይንሸት ገመቹ አራት ልጆቻቸውን በህይወት ለማሰንበት እየተጣጣሩ መሆኑን ነግረውናል፡፡
ወ/ሮ ወይንሸት ስለመጭው ዓመት አዲስ ተስፋም ሆነ ውጥን ባይኖራቸውም አሮጌውን ዓመት...