AMHARIC.VOANEWS.COM
በዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ግዛት የ14 ዓመት ታዳጊ አራት ሰዎችን በመግደል ተከሰሰ
በዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ግዛት፣ ከአትላንታ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው አፓላቺ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለት የ14 ዓመት ተማሪዎችን እና ሁለት መምህራንን የገደለው ታዳጊ በግድያ ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል። ታዳጊው ትላንት ረቡዕ በትምህርት ቤቱ ውስጥ በተከፈተው ተኩስ ሌሎች ስምንት ተማሪዎች እና አንድ አስተማሪ ማቁሰሉንም ባለስልጣናት ገልጸዋል። ከአንድ ዓመት በፊት በትምህርት ቤት ላይ ተኩስ እንደሚከፍት በመዛት በድረ-ገጾች ላይ ይፅፍ እንደነበር...
0 Comments 0 Shares